ሪፍት ቫሊ ሆቴል ኃ.የተ.የግ.ማ
P.O.Box 980ሪፍት ቫሊ ሆቴል ከኛ ጋር ለሚቆዩ ጎብኚዎችም ሆኑ ነጋዴዎች የሚያስደስቱና የሚመቹ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ በሚያምረው ፓርካችን ዞር ዞር በማለት እራስዎን ዘና ያድርጉ ወይም የቢዝነስ ማዕከላችንን በመጠቀም ለወደፊት የቢዝነስ ግንኙነቶችን ያዳብሩ፡፡
ሪፍት ቫሊ ሆቴል ከኛ ጋር ለሚቆዩ ጎብኚዎችም ሆኑ ነጋዴዎች የሚያስደስቱና የሚመቹ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ በሚያምረው ፓርካችን ዞር ዞር በማለት እራስዎን ዘና ያድርጉ ወይም የቢዝነስ ማዕከላችንን በመጠቀም ለወደፊት የቢዝነስ ግንኙነቶችን ያዳብሩ፡፡