Search results for - addis ababa

  • CITY COUNCIL OF ADDIS ABABA OFFICE OF THE SPEAKER

    Governmental Organizations

    የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ጽ/ቤት

    011 157 8042
  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ

    Governmental Organizations

    ራዕይ በ2020ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ከተሞች ተወዳዳሪና የአፍሪካ ዲፕሎማቲክ ማዕከል የሚያሰኛት የመሬት ልማት፣ ግብይት፤ የቋሚ ንብረት ዋስትና የተረጋገጠባት፤ በፕላን የምትመራ፤ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን ሙሉ በሙሉ የለወጠች ዘመናዊነት የሚታይባት ከተማ ማድረግ፡፡

    011 111 5244 www.ilic.gov.et
  • የአዲስ አበባ አስተዳደር የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል

    Governmental Organizations

    የሙያ ብቃት ምዘና እና ማረጋገጫ ማዕከል ዋነኛ ግብ የሀገራችን የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት እና ስልጠና ስርዓት በዝቅተኛ እና መካከለኛ ደረጃ ሙያተኞች በሚፈለገው ብዛት ፣ብቃት እና ጥራት በራሱ የሚተማመን ጠባቂነትን የሚጠየፍ ፣ድህነትን በየደረጃው በመሸራረፍ የሚያፈርስ ፣ስራ ፈጣሪ የህዝቡን ኑሮ ደረጃ በደረጃ ሊቀይር የሚያስችል አቅም ያለው ብቁ የስራ ኃይል መፍጠሩን በስልጠናም ሆነ በልምድ የተገኘውን ዕውቀት ፣ክህሎት እና አመለካከት በተዘጋጀው የሙያ ደረጃ መሰረት ምዘና በማዘጋጀት እና በመመዘን ብቃቱንም በማረጋገጥ ብቁ ዜጋ ለገበያው መመገብ ነው፡፡በዚህ ሂደት ለመመዘን የቀረበ ያንድ ሙያ መስመር ባለቤት በዚህ መስመር በሚገኝበት ደረጃ የሚጠበቅበት ዕውቀት ፣አመለካከት እና ቴክኒካዊ ክህሎት በተቀናጀ አግባብ አሟልቶ ስለማግኘቱ የምዘና መሳሪያ በመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያነት በመጠቀም ዳኝነት በመስጠት ብቁ የሰው ኃይል ለኢንዱስትሪው ለመመገብ ነው፡፡ገና ብቁ ላልሆነ ተመዛኝም ያለበት ክህሎት ክፍተት በዝርዝር ተነግሮት ክፍተቱን በስልጠና እንዲሞላ እና ወደ ብቁነት እንዲሸጋገር ምቹ ሁኔታ ይፈጠርለታል፡፡እንዲሁም ሰርተፊኬት መስጠት እና የእድሳት አገልግሎት መስጠት የመዛኝ፤ ምልመላ ማካሄድ እውቅና መስጠት ፤እድሳት መስጠት የምዘና ጣቢያ ምስረታ እና እውቅና መስጠት ይገኙበታል፡፡ምዘና ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 5 እንዲሁም በብቃት አሃድ ለተመዛኞች ይሰጣል፡፡

    011 122 3186 www.ocacc.gov.et
  • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምርታማነት ማሻሻያ ማዕከል

    P.O.Box 5538
    Governmental Organizations

    በሀገራችን በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ተደራጅተው ወደ መካከለኛ እና ከፍተኛ ኢንዱስትሪ ለተሸጋገሩ እንዲሁም በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ የመንግስትና የግል ልማት ግርጅቶች ውስጥ ላሉት የሰው ኃይል በፍላጎት የተመሰረተ ችግር ፈቺ የሆነ የስልጠና ፡የምርምርና የምክር አገልግሎት በመስጠት የስራ አጥነትን ችግር ለመፍታት የሚያስችልና ውጤታማ የሆነ ልማት የሚያስመዘግብ አቅም መፍጠር ነው፡፡

    011 826 7948 www.oic.gov.et
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን

    Governmental Organizations

    011 893 1829
  • Civil Works Consulting Engineers PLC

    Consultancy

    ሲቪል ወርክስ አማካሪ መሀንዲሶች ኃ.የተ.የግ.ማ

    011 662 9723
  • CLARCOR FILTERS/BULDWIN FILTERS

    Import - Export

    ክላርኮ ፊልተርስ/ባልድዊን ፊልተር/

    011 465 4809
  • CLASSIC EDUCATION & TRAINING NETWORK

    Education and Training Service

    ክላሲክ የትምህርትና ሥልጠና ኔትዎርክ ኃላ.የተ.የግ.ማህ

    011 552 3385