DEBRE BERHAN BLANKET FACTORY
ደብረ ብርሃን ብርድ ልብስ ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማ
ደብረ ብርሃን ብርድ ልብስ ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማ
የደ/ብርሃን የበግና የመኖ ዕጽዋት ብዜት ማዕከል
ደብረ ዳሞ ሆቴል አዲስ አበባን ለማሰስ ምቹ ስፍራ ላይ የሚገኝ ሆቴል ነው፡፡ ደብረ ዳሞ ሆቴል በአጠቃላይ 102 ክፍሎች ያሉት ሲሆን በአዲስ አበባ ለሚኖሮት ቆይታ አስደሳችና አዝናኝ እንዲሆን ሆቴላችን ንፁህና ሰፋፊ ክፎሎች ከፍ ሲልም እያንዳንዱ ክፍል የእርሶን ምቾት ለማረጋገጥ ደረጃቸውን በጠበቁ መሳሪያዎች የተሟላ ነው፡፡
የእኛ ፈርኒቸሮች ማንኛውም ወደ ሱቃችን የሚገቡ ደንበኞችን ይስባሉ:: ልዩነት የራስ መተማመንን ይጨምራል መሪቃላችን ነው::
ኢንተርፕራይዙ ከመመስረቱ ቀደም ብሎ በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ስራ የምህንድስና መመሪያ ተብሎ በመዋቀር ለሰራዊቱ መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ሆስፒታሎች፣ የመኖሪያ ካምፖች፣ የጥርጊያ ውስጥ ለውስጥ መንገዶች እና ሌሎች ለሰራዊቱ መገልገያ የሚሆኑ የግንባታና የመሰረተ ልማት ስራዎችን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አከናውኗል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት በግንባታ፣የመንገድ፣የግድብ እና የመስኖ ግንባታ ዲዛይን፣ ሱፐርቫይዘር እና አስተዳደር እና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች ላይ የተሰማራ ድርጅት ነው፡፡
ማንኛውም አይነት የሒሳብ ሥራ, የሒሳብ መዝገብ ስራና ክትትል, ድርጅታዊ ስርአት ጥናትና የሒሳብና የአስተዳደር መመሪያዎች ማዘጋጀት