Search results for - addis ababa
-
-
-
DESIGN CONSTRACTION & DEV'T ADMINISTRATION OFFICE
የዲዛይን እና ግንባታ አስታደደር ልማት ጽ/ቤት
-
-
ደስታ የአልኮልና መጠጦች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማ
ደስታ አልኮሆል እና መጠጥ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አስተማማኝ የሆነ መጠጥ እና አልኮሆል እናመርታለን::
-
-
ደስታ ኃ.የተ.የግ.ማ.
P.O. Box 2964ደስታ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ጨርቃ ጨርቅና የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶች አምራችና አቅራቢ ነው::
-
ዴስትኒ አዲስ ሆቴል
ደስትኒ ሆቴል በከተማ መሀል በቦሌ መንገድ የሚገኝ ሆቴል ነው:: ከዚህም በተጨማሪ ውበትና ምቾት ያሟሉ የተለያዩ የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ቆይታውን ዘና ለማድረግ ካሰቡ ስፖርት መስሪያ ጂም፣ማሳጅና ስፓ፣ሳውና ባዝ በተጨማሪም የባር አገልግሎትም እንሰጣለን:: ከቤተሰቦ ጋርም ሆነ በግል ወደኛ ብቅ ይበሉ ተዝናንተው ይመለሳሉ::
-
ደሱ አስጎብኚና የጉዞ ወኪል ኃ.የተ.የግ.ማ
የምንሰጠው አገልግሎቶች ውስጥ አስጎብኚና የጉዞ ማደራጀት፣ የመኪና ኪራይ ፣ ነፃ የጉዞ አማካሪ ወዘተ....
-
ዴቨሎፕመን ኤክስመርቲዝ ሴንተር
ዴቨሎፕመን ኤክስመርቲዝ ሴንተር ህጻናትን ተኮር ያደረገ የልማት ጣልጋገብነት ምቹ እና ተስማሚ አካባቢን በመፍጠር የህጻናትን ፍላጎት ለሟሟላት የተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ነው