ኤልዳዊ ዴቨሎፕመንታል ቢዝነስ ኅ/የተ/የግ/ማ
P.O.Box 31231የህጻናት መጽሃፍትን በተለያዩ ቋንቋዎች እናቀርባለን (አማርኛ፣ኦሮምኛ፣ትግርኛ ወዘተ) በተጨማሪም አጋዥ መጽሃፍትን ለትምህርት ቤቶች እናዘጋጃለን
የህጻናት መጽሃፍትን በተለያዩ ቋንቋዎች እናቀርባለን (አማርኛ፣ኦሮምኛ፣ትግርኛ ወዘተ) በተጨማሪም አጋዥ መጽሃፍትን ለትምህርት ቤቶች እናዘጋጃለን
ኤሌክትራ ኃላ.የተ.የግ.ማ
ኤሌክትሪከ ወርልድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ምርቶችን እንደ ሽቦዎች፣ ገመዶች፣ እንዲሁም ብሬከሮችን ከተለያዩ አሉ ከተባሉ የአውሮፓ አምራቾች እያስመጣ ያከፋፍላል
ኢትዮጵያን ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ.
ኤሌክትሮ ሜክ ኢንጅነሪንግ ሰርቪስ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ በኢንደስትርያል እና በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የተለያዩ የእንስሳት መኖ ማቀነባበርያ ማሽነሪዎችን በማቅረብ ላይ ያለ የመጀመርያው የኢንጂነሪንግ ሰርቪስን ያስፋፋ ድርጅት ነው።
እለምቱ ኢንተግሬትድ ሚልክ ኢንደስትሪ አ. ማ ጤናማነቱ የተረጋገጠ እና ጥራት ያለው ወተት እና የወተት ተዋጽኦ እያመረተ ያቀርባል ድርጅታችን አላማው ጥሪት ያላቸውን እቃዎች አምርቶ በተመጣጣኝ ዎጋ ለህብረተሰቡ ማቅረብ ነው::
ኤሊኔት ጄኔራል ኃ.የተ.የግ.ማ