Search results for - addis ababa
-
-
Access for Change (Access)
20480 Code 1000አክሰስ ፎር ቼንጅ (አክሰስ)
-
-
ኤ.ሲ.ዲ.አይ ቮካ
P.O.Box 5548 code 1110አለምአቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም
-
-
አችጊባጉና አስመጪ & ላኪ
አችጊባጉና አስመጪ & ላኪ በ2004 ዓ.ም በ 1,500,000.00 ብር ካፒታል የተመሰረተ ሲሆን፣ የተመሰረተበት ዋናው አላማ የቅባት እህሎችን ለመላክ ነበር። በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱ በማስመጣትም በመላክም ስራ ላይ እየሰራ ይገኛል
-
-
አክማ ኢንጅነሪንግና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
P.O.Box 1453
የፓምፒንግ ስርዓቶች፣ታዳሽ የኃይል ሥራዎች፣የከተማ እና የኢንዱስትሪ ቆሻሻ ውሃ ሕክምና እና የእሳት መከላከያ ስራ፡፡
-
አኮርድ ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ውስጥ ACORD እንደ Iddirs ያሉ ከ 300 ማህበረሰብ የተመሠረቱ ድርጅቶች እንደ አርብቶ እና አግሮ በአርብቶ አደር አካባቢዎች ማህበረሰብ የሚተዳደር አደጋ ስጋት ቅነሳ ኮሚቴዎች እንደ የከተማ ቦታዎች እና የራስ አገዝ ቡድኖች ውስጥ (ባህላዊ የመቃብር ማህበራት) ጋር በመተባበር ይሰራል. በተጨማሪም አግባብነት የመንግስት ተቋማት እና አካባቢያዊ የአስተዳደር መዋቅሮች ተሳትፎ ይጨምራል.
-
አኳ ሴራሚክስና ሳኒተሪ ኃ.የተ.የግ.ማ
ድርጅታችን የተለያዩ የፊኒሺንግ እና የፅዳት መሳሪያዎችን የሚሸጥ ሲሆን እርሶም የሴራሚክስ ምርቶችና የመፀዳጃ ቤት እና የፅዳት መሳሪያዎች ሲያስፈልጎ እኛ ጋር ጎራ ይበሉ::