Search results for - addis ababa
-
-
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማ
ኢትዮ አግሪ -ሴፍት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚድሮክ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቡድን ስር የሚገኝና በግብርናና አግሮ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማራ የግል ኩባንያ ሲሆን በውጤታማ የልማት ጉዞው ስኬታማ በመሆን ላይ ይገኛል፡፡ በኢትየጵያ ከሚገኙ ሰፋፊ የእርሻ ልማቶች ግንባር ቀደም ተጠቃሽ መሆኑንም አስመስክሯል፡፡ በ1990 ዓ.ም. ጥር ወር የገማድሮ ቡና ልማትን በመረከብ ሥራውን በ30 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል የጀመረው ኩባንያችን በአሁኑ ወቅት ካፒታሉን ከ686 ሚሊዮን ብር በላይ አሳድጓል፡፡ የልማቶቹንም ቁጥር በመጨመር የዘጠኝ ግዙፍ እርሻ ልማቶችና የአንድ የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ባለቤት ሆኗል፡፡
-
ETHIO ANBESSA PLC
ኢትዪ አንበሳ ኃ.የተ.የግ.ማ
-
-
-
-
-
ETHIO CHINA FURNITURE MANUFACTURING PLC
ኢትዮ ቻይና ፈርኒቸር ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ.
-
-
ETHIO COMMISION AGENT PLC
ኢትዮ ኮሚሽን ኤጀንት ኅ/የተ/የግ/ማ