Search results for - addis ababa
-
-
ኢትዮጲያ አራይዝ ኢ.ቪ
አላማችን ወላጆቻቸው በደረሰባቸው ከፍተኛ ችግር ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ህጻናትን ሩሯቸውን የሚያሻሽሉበትን እድል እና ደስተኛ ሆነው የሚኖሩበትን መንገድ ቅንነት፣ ፍቅር እና ሃላፊነትን በማስተማር ማመቻቸት ነው
-
ETHIOPIA ASSEMBLIES OF GOD CHURCH
የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና ጽ/ቤት
-
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን
P.O.Box 25722 code 1000
Governmental Organizations
ተልዕኮ በሀገሪቱ ፍትሐዊ፣ ግልጽና የተቀላጠፈ የምርት ገበያ ሥርዓት የመዘርጋት፣ የምርት ገበያ መርሆች በኅብረተሰቡ እንዲሰርጹ የማድረግ፣ የገበያ ሥርዓቱን የሚያናጉ እንቅስቃሴዎችን የመከላከል፣ የመቆጣጠርና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን የማረጋገጥ ተልዕኮ አለው፡፡ ራዕይ በ2020 በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆነና ዜጎችን ተጠቃሚ የሚየደርግ የምርት ግብይት ሥርዓት እውን ማድረግ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ስልክ፡- 0115158181 0115152165 በግብይቱ ላላችሁ አስተያየትና ጥቆማ ነጻ የስልክ መስመር 926 ይደውሉ፡፡
-
ETHIOPIA CROSS COUNTRY BUS OWNERS PRIVATE ASSOCIATIONS
Transport
ኢትዮጵያ አ/አ/ከ አውቶቢስ የግል ባ/ማህበር
-
ETHIOPIA DEFENE COMAND & STAFF COLLAGE(EDCSC)
የኢትዩጵያ መከላከያ አዛዥነት መምሪያ መኮንነት ኮሌጅ(ኢመአመመኮ)
-
ኢትዮጵያ ኤሌክትሮሜትር ኃ/የተ/የግ/ማ
ኢትዮጵያ ኤሌክትሮሜትር ኃ/የተ/የግ/ማ በኢትዮጲያ ኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን እና በ ግብጹ ኤልስዌድ ኤሌክትሮሜትር መካከል በተደረገ ስምምነት የተመሰረተ ሲሆ ን ሜክሲኮ በሚገኘው ግቢ ውስጥ የሀይል ፕሮዳክሽን ስራውን እያካሄደ ይገኛል
-
-
-
የኢትዮጲያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩ ት
P.O.Box:-1242 or 5654የኢትዮጲያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በቁጥር 301/2013 ሲሆን ራሱን ችሎ የሚተዳደር የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ተጠሪነቱም ለፌደራል ጤና ሚኒስተር ነው።