Search results for - addis ababa
-
-
-
የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን
P.O.Box 6898
ማዳበሪያን የመሳሰሉ የግብርና ግብዓቶችን ማቅረብ፣የእርሻ መሳሪያዎች፣ የእርሻ እና ክፍሎች አቅርቦት፣አግሮ ኬሚካሎች፣የቴክኒክ እና የጥገና አገልግሎት እና ሌሎችም በርካታ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
-
-
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት (ኢ.ኤ.ድ)
የኢትዮጲያ ኤርፖርቶች ድርጅት በሀገራችን ጥራት ያለውን የኤርፖርት መሰረተ ልማትና አገልግሎት ለመስጠት የተቓቐመ የመንግስት ድርጅት ነው፡፡
-
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት
የሀገራችን ብዝሀ ሕይወትና ተያያዥ ነባር የማህበረሰብ ዕውቀትን በአግባቡ በማጥናት፣ አሳታፊ የጥበቃ ስርዓት በመፍጠር፣ በማበልፀግ እና አርክቦትና ጥቅም ተጋሪነትን በማረጋገጥ ሀብቱ በዘላቂነት ለልማት እንዲውል ማድረግ
-
ETHIOPIAN BUSINESS COALITION AGAINST HIV/AIDS
የኢትዮጵያ ንግድ ማህበረሰብ ፀረ - ኤች አይ ቪ ኤድስ ጥምረት
-
-
ETHIOPIAN CATHOLIC SECRETARIAT
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ጽ/ቤት
-
ETHIOPIAN CHIPWOOD & FURNITURE (ECAFCO) S.C
የኢትዮጵያ ቺፕውድና የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ (ኢካፍኮ) አ.ማ