Search results for - addis ababa
-
-
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጀመንት ኢንስቲትዩት በ2005 ዓ/ም ማብቂያ ላይ ህጋዊ ሰውነት ተሰጥቶት የተቋቋመ ነው፡፡
-
-
ETHIOPIAN ELECTORAL BOARD - OROMIA BRANCH
የኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ - ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
-
-
ETHIOPIAN EMPLOYERS FEDERATION
የኢትዮጵያ አሰሪዎች ፌዴሬሽን (ኢ.አ.ፌ)
-
የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት
በአገራችን የሚካሄዱት የልማት ሥራዎች ዘላቂ የአካባቢ ጥበቃ፣ የደን ልማት አያያዝና አጠቃቀምን የሚያረጋግጡ በማድረግ የታቀደውን ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂ ግብን ለማሳካትና ሀገራችን ከተፈጥሮ ሃብቶቿ ተገብዩን ጥቅም እንድታገኝ ማቻል በማስፈለጉ፣ በሚኒስትሮች ምክር በደምብ ቁጥር 327/2007 ታህሳስ 17ቀን 2007 ዓ.ም የተቋቋመ የፌደራል ምርምር ተቋም::
-
የአካባቢ ደን ሚኒስቴር
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በ ግሪጎርያን አቆጣጠር በ 1994 ዓ/ም በ ተፈጥሮ ሀብትና ዕድገት ና በአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር ስር የተቋቋመ ሲሆን በ አዋጅ ቁጥር 295/2002 የአካባቢ ጉዳዮችን በሚመለከት ራሱን የቻለ አካል ሆኖ በድጋሚ ተቋቁሟል። የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አካባቢን፣የተፈጥሮ ሀብትንና የአካባቢ ህግና ደንቦችን በተመለከተ የተሟሉ መረጃዎችን ያቀርባል። በንዚህም ጉዳዮች ላይ ያለችሁን አስተያየቶችና ሀሳቦች በድህረ ገጻችን ላይ በመሳተር መግለጽ ይቻላል።
-
-
የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን
Associations
የቅርብ ጊዜ የድር ቴክኖሎጂ ተግባራዊ በማድረግ, ethiofotball.com የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተመለከተ ሰፊ መረጃ እንዲሁም ብሔራዊ እና ዓለም አቀፍ እግር ኳስ በመስጠት የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ልማት መረጃ መስፈርቶች ላይ የተመሠረተ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ማህበረሰብ, በብቃት እና ውጤታማ በሆነ መንገድ የተሻለ አገልግሎት ማቅረብ ይሆናል.