ADAM CONSTRUCTION PLC
አዳም ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ኩ
አዳም ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ኩ
100% የሆኑ ጥጥና የጥጥ ምርቶችን ማለትም የፈትል አገልግሎት የተለያዩ ካልሲዎችና አልባሳት እናመርታለን::
አዳሚቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃና መደባለቂያ ፋብሪካ በ 1987 ዓ.ም በደንብ ቁጥር 241/1987 ተቋቋመ፡፡ ፋብሪካው እ.ኣ. ጃንዋሪ 1 ቀን 2000 ወደ አክሲዩን ማህበርነት ሲዛወር የማህበሩ አላማ · የጸረተባይ ኬሚካሎችን ማዘጋጀትና መሸጥ፤ · አላማዎቹን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን በበቂ ሁኔታ ማካሄድ ነው፡፡ መንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ይዞ ለማሸገር ባወጣው የፕራይቬታይዜሽን ፓሊሲ መሰረት እ.ኣ. ጃንዋሪ 1 ቀን 2000 ጀምሮ አዳሚቱሉ የጸረተባይ ማዘጋጃ አክሲዩን ማህበር በሚል ስያሜ በአዲስ መልክ እንዲደራጅ ሲደረግ የማህበሩ ካፒታል 40566000 ሲሆን የአክሲዩን ብዛቱም 40566 ነው፡፡
አመታዊ የሂሣብ ሥራዎችን የዎጋ ጥናትና የቫትና የቅድመ ግብር ክፍያ ሂሳቦችን ዘመናዊ የሂሳብ አሰራር ሥርአትን መመሥረት::
ሶፍትዌር እና ሃርድዌር የተያያዙ ፕሮግራሞች መገንባት