Search results for - addis ababa
-
-
-
-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
የእኛ ራዕይ 2024/25 እኛ እንደ ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ልማት ማረጋገጥ ነው በሚገባ ውጤታማ በሆነ ከተማ ሀብት ስለማስተዳደር በኩል ለኢኮኖሚ ለውጥ ነው.
-
-
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቅም ግንባታ ቢሮ
በከተማችን ስር ሰደው የቆዩትን ድህነትንና ኋላቀርነትን በማስወገድ ልማትና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ርብርብ በመደረግ ላይ ይገኛል፡፡
-
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
አዲስ አበባ ከተማን በ2012 ዓ.ም ፍትሃዊ አስተዳደር የሰፈነባት የላቀ የልማት ስራዎች ተሰርተው ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሚሆንበት፣ጠንካራ የሃገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ያላት በአፍሪካ ከሚገኙ ምርጥ 5 ከተሞች ተርታ እንድትስለፍ ማድረግ፡፡በመንግስት አካላት አገልግሎትና በከተማዋ ሁለንተናዊ ልማት የረካ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡
-
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
ወቅታዊና አስተማማኝ የሆነ የከተማዋን የመሬት መረጃ በመሰብሰብና በማቀናጀት እንዲሁም ዘመናዊ የአድራሻና የመረጃ ሥርዓት በመዘርጋትና በመጠቀም ለተለያዩ ተጠቃሚዎችና ዜጎች በማድረስ የመልካም አስተዳደርና የልማት ሥራዎች እንዲሳኩ የበኩሉን ድርሻ መወጣት፡፡
-
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
P.O.Box 8663
የቢሮው ራዕይ ባህላዊ፣ ተፈጥሮአዊና ታሪካዊ ሃብቶቹን የሚያለማ፣ የሚንከባከብና የሚጎበኝ ህብረተሰብ በመፍጠር በ2018 ዓ.ም አዲስ አበባን ተመራጭ ከሆኑ የአፍሪካ 5 ዋና ዋና የቱሪስት መዳረሻና የባህል ማዕከል ከተሞች መካከል አንዷ ማድረግ:: ተልዕኮ የከተማዋን ባህላዊ፣ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ሃብቶች የሚወድ፣ የሚጠብቅ፣ የሚያበለጽግና ወደ ልማት ኃይልነት የሚቀይር የተለወጠ ትውልድ በመፍጠር ባህልና ኪነ-ጥበብን ዋንኛ የልማት ኃይል በማድረግ እና የቱሪስት መስህቦችን በማስተዋወቅ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው:: ይህንን ለማሳካት:- ግንዛቤ በማስጨበጥ በማስተዋወቅ እና አስተባብሮ በማሳተፍ የመሪነት ሚናውን ይጫወታል:: ዋና ዋና እሴቶች • በዋጋ የማተመን ሃብታችን ባህላችን • የባህል እሴቶቻችን የልማት ሃይላችን • ቱሪዝምን በማልማት የአገር ገጽታን እንገነባለን • የልማታዊ ጉዟችን ታላቅ መሳሪያ ኪነ-ጥበብ • የንባብ ባህል እንዲዳብር እንሰራለን • የሙያ ብቃትን ለማምጣት ጠንክረን እንሰራለን • ቱሪዝም ለምጣኔ ሃብት እድገት ወሳኝ ነው • በባህልና ቱሪዝም ህጋዊነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንሰራለን::
-
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪን ህይወትና ንብረት ከድንገተኛ አደጋ በመጠበቅ በነዋሪው ዘንድ የደህንነት /Safety/ ዋስትና ስሜት በመፍጠር በ2017 ዓ.ም ከተማዋ በደህንነታቸው የአፍሪካ ሞዴል ከሆኑ ከተሞች አንዷ ማድረግ፣