Search results for - addis ababa
-
-
-
-
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአካባቢ ጥበቃ ደንና መሬት አስተዳደር ቢሮ
የተቋሙ ራዕይ ፍትሃዊ የመሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ሥርዓት በመገንባት የአካባቢ ጥበቃ ዘላቂነትን በማረጋገጥ የክልሉ ህብረተሰብ በጠናማ አካባቢ እየኖረ ተጠቃሚ ሲሆን ማየት፣ ተልዕኮ በክልሉ የተፈጥሮ ሀብት መመናመንን አካባቢ ብክለትን ተካላክሎ የመሬትን ምርታማነትን በመጠበቅ የቀጣዩን ትውልድ የመወሠንና የመጠበቅ መብት ሳይጋፋ በዘመኑ ላለው ትውልድ የተሻለ ጥቅም እንዲሠጥ በጥናት ላይ የተመሠረተ ዘላቂና ህጋዊ የመሬት አጠቃቀም የአካባቢ ጥበቃ ሥርዓት ማስፈን፣ ዕሴቶች - ተገልጋይ ተኮር (Customer Focus) - ችግር ፈቺነት (Professional Mind Set/Problem Solver) - ቡድናዊ አሠራር (Team Work/ Togetherness) - ለተገልጋዩ ችግር መፍትሄ ለመፈለግ ተነሳሽነት (Responsiveness to Provide Solution to Customer ) - አዲስ ነገር ለመማር / ለማወቅ ያለው ተነሣሽነት (Learning Attitude) እና - ውጤት ተኮር (Performance Focus)
-
የጋምቤላ ክልል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን
የኮሚሽኑ ራዕይ፡- እከ 2017 ጋምቤላ ከብልሹ አሰራር የፀዳ፣ መልካም አስተዳደርና የልማት ተጠቃሚነት ሙሉ በሙሉ የተረጋገጠበትና ሙስና የልማትና የመልካም አስተዳደር እንቅፋት የማይሆንባት ክልል ሆኖ ማየት ነው፡፡ የኮሚሽኑ ተልዕኮ፡- የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ትምህርትን በማስፋፋት በክልሉ ውስጥ ባሉ የመንግስት መ/ቤቶችና የልማት ድርጅቶች የአሰራር ሥርዓት በማጥናት እንዲሻሻሉ ማድረግና የሙስና ወንጀሎችነ በማጋለጥ፣ በመመርመር እና በመክሰስ የክልሉን ብሎም የሀገሪቱን ሀብትና ንብረት ከሙሰኞች በማስመለስ ለልማት ማዋል፣
-
-
-
የጋምቤላ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
ተልዕኮ በክልሉ መልካም አስተዳደር በማስፈን የሕብረተሰቡ የፖለቲካ፣ የማህበራዊ፣ የኢኮኖሚና የዲሞክራሲ መብት ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡ ራዕይ የተጀመሩ የልማት፣ የሠላምና የዴሞክረሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሥራዎችን በማስቀጠል በ2017 በክልሉ መልካም አስተዳደር ስፍኖ በሁሉም ዘርፍ የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ተረጋግጦ ማየት፡፡
-
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
እሴት ፤ ተልዕኮና ራዕይ ተልዕኮ ዩኒቨርሲቲዉ ጥራትና አግባብነት ያላቸዉ ት/ትና ስልጠና በመስጠት ችግር ፈቺ ጥናትና ምረምሮችን በማካሄድና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎትን ለማዳረስ እንዲሁም የተሻሻሉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማስረፅና ቀልጣፋ አሰራሮች በመከተል ብቁና ተወዳዳሪ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ማፍራት ፡፡ ራዕይ ዩኒቨርሲቲዉ ብቁ ባለሙያና ተመራማሪ ዜጎችን በማፍራት በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ደረጃ ታዋቂ የጥናትና ምርምር ማዕከል መሆን፡፡
-