Gemshu Beyne Construction Plc
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ
ድርጅቱ ከሚያቀርባቸው ምርቶች ውስጥ የአፈር ማዳበሪያ፣የጓሮ አትክልት ዘሮች፣የእርሻ ኬሚካሎች፣የመርጪያ መሳሪያ፣የእንስሳት መድሐኒትና መገልገያ መሳሪያዎች እና አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳሪያዎችን ያጠቃልላሉ::
እዚህ በጄነራል መርካንታይል ኃ.የተ.የግ.ማ. ከሃያ አመት በላይ ያሳለፍነው ከምንም ነገር በፊት ደንበኞቻችንን እያስቀደምን ነው። የዕቃዎቻችን ጥራት፣ አቅርቦታችን እና የጥገና አገልግሎታችን ጥሩ ስያሜ ሰጥቶናል