ጐልፍ አዚዝ ፋሚሊ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ Import - Export የኛ ድርጅት ለንግድ የሚከራይ ህንፃ የሚያስተዳድር ሲሆን በስሩም ለሱቅ፣ለቢሮ፣ለባንክ እና ለመሳሰሉት የሚሆን ከፍሎችን አዘጋጅተናል::