Search results for - addis ababa

  • ሀኒስ ፋሽን

    የተለያዩ ጥራት ያላቸውን የሴት አልባሳት የምናቀርብ ሲሆን በዕቃዎቻችን ላይ የ50% የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል

    0911 532 272
  • ሐራምቤ ሆቴል

    Hotels

    ሆቴላችን የዕርስዎን እንግዳ ቆይታ ምቹ ለማድረግ የተለያዩ አይነት አገልግሎቶች ይዞ ቀርቧል፣ ዳግመኛም እንዲመለሱ ድርጅታችን የሚጋብዝ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም የእርስዎን አስተያየት ተቀብለን ለማሻሻልም ሆነ ለመቀየር ዝግጁ ነን።

    011 551 4000
  • በሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት

    የህዝብ ንቅናቄን በመፍጠርና ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን ፍላጎት በማርካት የከተማዋን እድገት ማሻሻል

    025 666 0257 www.harar.municipality.org
  • በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት

    ራእይ በ2012 በክልሉ 100% የኦዲት ሽፋንን በማድረስ ጥራት ያለው የኦዲት አገልግሎት መስጠት ተልዕኮ የክልሉ መንግስት መ./ቤቶች የስራ አፈጻጸም ብቃትን ግልጽነትን ፣ ተጠያቂነትን እንዲሁም መልካም አስተዳደርን የሚያጠናቅርና በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የኦዲት ስራ በማከናወን ለም/ቤቱ እና ለሚመለከታቸው መ/ቤቶች የኦዲት ሪፖርት ያቀርባል፡፡ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች የላቀና ውጤታማ የኦዲት አገልግሎትን ማሳደግ ውጤታማና ቀልጣፋ የመረጃ ፈቃድና ምክር አሰጣጥን ማሳደግ

    025 666 4330 www.harariaudit.org
  • HARD ROCK DRILLING AND ENGINEERING PLC

    Water Supply, Waste Water Treatment

    ሀርድ ሮክ ድሪሊንግና ኢንጂነሪንግ ኃ.ላ.የተ.የግ.ማ

    011 618 8504
  • HAREG CONSTRUCTION PLC

    Non-Governmental Organization (NGO)

    ሐረግ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

    011 646 7320
  • HARGU G/EGZABEHERE GARAGE

    Garage

    ሀረጉ ገ/እግዚያብሄር ጋራዥ

    011 276 3942
  • ሀርሞኒ ሆቴል

    P.O. Box 16139

    አገልግሎት ምግብና መጠጥ፣ እስፓርት መስሪያ፣ መዋኛ፣ መሰብሰቢያ አዳሪሽ እና ሌሎችንም አገልግሎት እንሰጣለን::

    011 618 3100 www.harmonyhotelethiopia.com
  • HARMONY OFFICE SOLUTION PLC

    ሀርመኒ ኦፊስ ሶሉሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

    091 162 4770
  • ሀሮ ወንጪ አስጉብኚና የመኪና ኪራይ

    095 800 2667