Search results for - addis ababa
-
-
የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
P.O.Box 5686
ራዕይ በ2015 ዓ.ም. የአደጋ መንስኤዎች እና ተያያዥ አደጋዎችን ተጽዕኖ የመቋቋም አቅም በሀገር፣ በአካባቢ፣ በህብረተሰብ፣ በቤተሰብና በግለሰብ ደረጃ ተገንብቶና በአደጋ ምክንያት የሚደርስ ጉዳት ቀንሶ ማየት፡፡ ተልዕኮ ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ልማት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክር፣ ህብረተሰቡን ማዕከል ያደረገ፣ የተቀናጀና የተናበበ፣ በተጠያቂነት ላይ የተመሠረተና ያልተማከለ ዘርፈ-ብዙ የአደጋ መንስዔዎችና ዘርፈ-ብዙ ሴክተሮች አቅጣጫ ላይ የሚያተኩር እና በቅድመ-አደጋ፣ በአደጋ እና በድህረ-አደጋ ጊዜ መወሰድ ለሚገባቸው እርምጃዎች ትኩረት የሚሰጥ ውጤታማ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ስርዓት በመዘርጋት የአደጋ መንስኤዎች ተፅዕኖዎችንና ተያያዥ አደጋዎችን የመቋቋም አቅም ለመገንባትና በአደጋ ምክንያት የሚደርስ ጉዳትን ለመቀነስ የሚያስችል ማዕቀፍ መፍጠር፡፡
-
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
P.O.Box 30747የትምህርት ዘርፍን የማስፈጸም አቅም በመገንባት፣የብቃት መለኪያዎችን በማውጣትና በማስጠበቅ፣ ደረጃውን የጠበቀ የከፍተኛ ትምህርት በማስፋፋትና ተግባራችንን በአህዝቦት ሥራ በማገዝ ጥራት ያለው ውጤታማ ፣ፍትሐዊና አሳታፊ የትምህርትና ስልጠና ማረጋገጥ
-
-
-
-
NATIONAL HOUSE HOLD AND OFFICE FURNITURE COOPERATIVE SOCIETY AND LIMITED LIABILITY
ብሔራዊ የቤትና የቢሮ እቃ አምራቾች ኃ.የተ.የኅብረት ሥራ ማኅበር
-
-
-
የብሔራዊ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት
የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች ካሊብሬሽን፣ የስልጠና እና የቴክኒክ ድጋፍ፣የሳይንስ መሳሪያዎች የጥገና እና የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፡፡