NATURE LINE PLC
ኔቸር ላይን ኃ.የተ.የግ.ማ.
ኔቸር ላይን ኃ.የተ.የግ.ማ.
የተለያዩ የቤት እና የቢሮ እቃዎች፣ኮምፒውተሮች፣መለዋወጫዎች፣ዲጂታል ካሜራዎች፣የሰርቬይንግ እቃዎች እናቀርባለን።
ናዮም ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ
የተለያዩ ጥራት ያላቸውን ለቤት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን እያስመጣን እንዲሁም እያመረትን እናቀርባለን፣ ደንበኞቻችን በጥራታችን እና በአገልግሎታችን ይመርጡናል
ናዝሬት ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል .ማ
ናዝሬት ት/ቤት
ናዝራዊት የጉምሩክ አስተላላፊ እና ትራንስርት ኃ.የተ.የግ.ማ
ናዝራ ሆቴል በኢትዮጵያ ዋና ከተማ እ.ኤ.አ በ2014 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን በተለምዶ መስቀል ፍላወር ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ይገኛል:: የሚገኝበት ቦታም ለአየርመንገድ በአጭር ርቀት ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በተለያዩ የከተማዋ መዝናኛ ቦታዎች የተከበበ ነው:: ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የሬስቶራንት አገልግሎት ከከተማዋ ውብ እይታ ጋር፣ ስፓ፣ሞሮኮ ባዝ፣ እና የስፖርት ማዘውተሪያን ያጠቃልላል:: ከዚህም በተጨማሪ ሁሉም የመኝታ ክፍሎቻችን ከ35 እስከ 60 እስኩዌር ሜትር ላይ ያረፉ ሲሆን ውስጣቸው የተሟሉ ቴክኖሎጂያዊ መዝናኛዎችን ከፍላት ስክሪን ቲቪ ጋር ያቀናጁ ናቸው::