Search results for - addis ababa

  • የኦሮሚያ ጥቃቅንና እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ልማት ኤጀንሲ

    የኦሮሚያ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ኤጀንሲ መካከለኛ ደረጃ ወደ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ክፍሎች የተውጣጡ 979 ኢንተርፕራይዞችን ተለወጡ. በተጨማሪም የአካል ጉዳተኞች, ሴቶች ጋር ሰዎች የሚያካትቱ ሲሆን, ከውጭ አገር እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ተመላሾቹ ወጣቶች ነበሩ በእነዚህም ልጆች መካከል 300 ሞዴል ኢንተርፕራይዞች የምስክር ወረቀት እና ማበረታቻዎችን ተሸላሚ.ማድረግ

    0919 156 695
  • OROMIA MINERAL RESOURCE DEV. AGENCY

    ኦሮሚያ ሚኒራልስ ሪሶርስ ደቨሎኘመንት ኤጀንሲ

    011 515 8017
  • የኦሮሚያ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ኮሚሽን

    P.O.Box 20120
    Governmental Organizations

    ራዕይ በ2012 ዓ.ም ምርትና ምርታማነቱ አድጎ ገቢዉን ጨምሮ ለኢንዱስትሪዉ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለዉ የአርብቶ አደር ማህበረሰብ መፍጠር እሴቶች  ተጠያቅነት  ግልፅነት  ደንበኛን ማክበር  በጋራ መስራት  ለለዉጥ ዝግጁትነት  አሳታፊነት

    011 849 3852 www.opadc.org
  • የኦሮሚያ አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ

    P.O.Box 20120
    Governmental Organizations

    የኦሮሚያ አርብቶ አደር ጉዳዮች ቢሮ እ.ኤ.አ በ2006 ዓ.ም በ አርብቶ አደር ሽማግሌዎች የተቋቋመ ሲሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮ-ኬንያ ድንበር ላይ በሰላም ማስፈን ዙርያ ላይ እየሰራ ይገኛል

    011 896 0232
  • የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማ

    P.O.Box 17989

    የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን ፓይፖች እያመረትን እናቀርባለን

    011 439 5911
  • ኦሮሚያ ምርጥ ዘር ድርጅት

    P.O.Box 312 Code 1250
    Governmental Organizations

    ራዕይ በ2018 ዓ.ም በዘር ቢዝነስ በአፍሪካ ግንባር ቀደም እና ተመራጭ ኢንተርፕራይዝ መሆን፡፡ ተልዕኮ የዘር ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፤ እንፎርሜሽን በማመንጨት እና የጥራት ደረጃውን የጠበቀ፤ለተለያየ የአየር ንብረት ተስማሚ የሆነ ልዩነትን እንዲሁም የገበያ ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የምርጥ ዘር ዝርያዎችን በአከባቢያዊ ለውጥ ላይ በመመስረት ብቃትና ቁርጠኝነት ባላቸው የሥራ አመራርና ሠራተኞች በማምረት፤በማዘጋጀት የዘር ተጠቃሚዎችን ተጠቃሚነት በማሳደግ ቀጣይነት ያለው ስኬታማነትን ማረጋገጥ፡፡

    011 466 2512
  • OROMIA STEEL PIPE MILL PLC

    ኦሮሚያ ስቲል ፓይኘና ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

    091 150 4663
  • የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይን ቁጥጥር ድርጅት

    Governmental Organizations

    የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ዲዛይን ቁጥጥር ድርጅት ደረጃቸውን የጠበቁ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የዲዛይን እና የኮንትራክት አስተዳደር ቁጥጥር በተለያዩ የልማት ስራዎች ላይ በመስጠት ያገለግላል

    011 439 2162