የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ
Cultural Center / Research Center / Library
የክልሉን የባህልናተፈጥሮአዊ የቱሪዝም መስህብ በህዝብ ተሣትፎ በማጥናት ፣በማልማት፣ በማስፋፋትና በማስተዋወቅ መልካም ገጽታን በመገንባት ህዝቡ በማህበራዊ፤ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ፡፡
የክልሉን የባህልናተፈጥሮአዊ የቱሪዝም መስህብ በህዝብ ተሣትፎ በማጥናት ፣በማልማት፣ በማስፋፋትና በማስተዋወቅ መልካም ገጽታን በመገንባት ህዝቡ በማህበራዊ፤ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ፡፡
The Oromia Development Association has been conducting development activities that were not reached by the government. Accordingly the association has accomplished an enormous basic development issues in the last 25 years since its establishment in 1985 E.C.
አዲስ አበባ የካቲት 18, 2016 ውስጥ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በዚህ እለት ወጣ. የተለያዩ የዘር እና የሃይማኖት ቡድኖች መካከል ዕድሜ-ረጅም መቻቻል ያለበትና ሰላም የሰፈነበት ለማጠናከር አስፈላጊነት ጎላ ተደርጎ ተገልጿል.
የመንግሥት የልማት ስትራቴጂ በመመርኮዝ የክልሉን ህዝብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከደህነት ሊያወጣ የሚችል የረጅም፣ የመካከለኛ እና የአጭር ጊዜ የልማት ዕቅድ ማዘጋጀትና እንድተገበር ማድረግ
ኦሮሚያ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ፅ/ቤት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የገቢዎች ባለስልጣን ከሚሰጡት አገልግሎቶች መካከል የቲን ቁጥር ማቅረብ፣ የቫት መክፈያ ሰርተፍከት መስጠት፣ ለግብር ከፋዮች ኢንቮይስ የማተሚያ ፈቃድ ይገኙበታል
To carry out road development, create quality road network, administer and ensure sustainability by involving all stakeholders and there by improve the living standard of the people.
ዘመናዊና ፍትሃዊ የሆነ የንግድ እና የገበያ ስርአት በመዘርጋት ህዝቡ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ተልኮአችን ነው
የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (ኦ.ው.ሥ.ኮ.ድ) በ1991 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተቋቋመ የልማት ድርጅት ነው። የኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት / ኦ .ው .ሥ . ኮ .ድ/ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተቋቋመ የመንግስት ልማት ተቋም ነው፡፡ ድርጅቱ በውሃ ሥራዎች፣ ውሃ ነክና ተዛማች የግንባታ ሥራዎች ላይ የተሰማራ የልማት ድርጅት ነው፡፡ ኦ.ው.ሥ.ኮ.ድ የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር በውሃ አጠቃቀምና በሌሌችም ዘርፎች የያዛቸውን የልማት ግቦች ከዳር ለማድረስ ሙያዊ የግንባታ ስራዎችን ያከናውናል።
የክልሉ ወጣቶች ዲሞራሲያዊ አመለካከት ያለው በጥሩ ሥነ ምግባር የተገራና አቅሙን ገንብቶ በፍላጎቱ ተደራጅቶ ማንኛውንም ችግሮቹን መፍታት የሚችልና በስፖርት ያንን የበላይነት ለትውልድ የሚያስተላልፍ ወጣት ተፈጥሮ ማየት ነው፡