ሮም ሻት ኮምፒውተር
ክምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አዳዲስ እና ያገለገሉ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን፣ ፕሪንተሮችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ማቅረብ ይገኙበታል
ክምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አዳዲስ እና ያገለገሉ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፖችን፣ ፕሪንተሮችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ማቅረብ ይገኙበታል
ሮም ቶም አግሪ ኃ.የተ.የግ.ማ.
ለፕሪንተር፣ለፎቶ ኮፒ እና ለፋክስ ማሽኖች ቶነሮችን እናቀርባለን:: በተጨማሪም ቀለም የጨረሱ ቶነሮች እንሞላለን የማይፈለጉ ቶነሮች እንሰበስባለን:: በተጨማሪም ለተለያዩ የቢሮ እቃዎች የጥገና አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ኦሪጂናል መለዋወጫ እናቀርባለን::
የተለያዩ አይነት ኢሌክትሮኒክሶች፣ መብራቶች እና የግርግዳ ጌጣጌጦች እናቀርባለን። አላማችን በመላው ምስራቅ አፍሪካ ጥራት ያለው የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ማምረት እና ማከፋፈል ነው
ከአራት አሥርተ ዓመታት በላይ ያህል, ሮሚና ምግባር , ኃላፊነት የንግድ አሰራር የሚል ስም ጋር ተባርከናል. እኛ ታላላቅ ኩባንያዎች የፍቃዱ NG በእያንዳንዱ እና በየቀኑ መብት ማድረግ , በሐቀኝነት , በትክክል , እና አክብሮት ጋር የንግድ አጋሮች , ደንበኞች , እና ሰራተኞች ለማከም መርህ ላይ የተሰራ ነው ብለው ያምናሉ.
ሮም-ራም ኮምፒዩተር ማሰልጠኛ
በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀን ትኩስና ለጤና ተስማሚ ፈጣን ምግቦችን እናቀርባለን
ሮራንክ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማ የተለያዩ የመጠጥ አይነቶችን በአማራው ክልል በማምረት የሚታወቅ ሲሆን ምርቶቹንም በተለያዩ የሀገሪቱዋ ክፍሎች ያከፋፍላል:: ምርቶቻችን ለተለያዩ ዝግጅቶች ለሰርግ፣ለምርቃት እና ለመዝናኛ ዝግጅቶች ፍቱን መፍትሄ ናቸው:: እርሶውም በምርቶቻችን እየተዝናኑ ከጠጡ አይንዱ የሚለውን መፈክር እንዳይረሱ::