ሮስዳን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
ሮስዳን ትሬዲንግ ጥሩ መሰረት ያለው በግብርና እና በኢንዱስትሪ ማሽኖች፣የውሃ መሣሪያዎች፣የተለያዩ ለግብርና የሚሆኑ ምርጥ ዘሮችን በዘርፉ እውቅ ከሆኑ እና ጥራት ካላቸው ድርጅቶች እየተቀበለ ለደንበኞች ያቀርባል::
ሮስዳን ትሬዲንግ ጥሩ መሰረት ያለው በግብርና እና በኢንዱስትሪ ማሽኖች፣የውሃ መሣሪያዎች፣የተለያዩ ለግብርና የሚሆኑ ምርጥ ዘሮችን በዘርፉ እውቅ ከሆኑ እና ጥራት ካላቸው ድርጅቶች እየተቀበለ ለደንበኞች ያቀርባል::
ሮቶ ኃ.የተ.የግ.ማ
ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውጪ በር፣ የውስጥ በሮች፣ኪችን ካቢኔት፣ባሮችን፣የወጥ ቤት እቃዎች፣ሼልፎችን ማምረትና የፊኒሺንግ ስራዎች መስራትን ያጠቃልላሉ::
ሮያል የከረሜላና የቸኮሌት ፋብሪካ ኃ.የተ.የግ.ማ የሚገኘው በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጲያ ሲሆን ድርጅቱ ከሚሰጠው አገልግሎቶች መካከል ምግብ ነክ እና የምግብ ምርት ማከፋፈል ስራ ይገኙበታል
ሮያል ኢንተርኘራይዝ ኃ/የተ/የ/ማ
ሮያል ጋዝ ኃ.የተ.የግ.ማ
ሮያል አሳታሚ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር