ኤስ. ሳራ አልሙኒየም ስራ
P.O.Box 5661የተለያዩ ጥራት ያላቸውን የአልሙኒያም በሮች፣መስኮቶች፣ፕሮፋይሎች እያመረትን እናቀርባለን። በተጨማሪም ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የመግጠም አገልግሎት እንሰጣለን
የተለያዩ ጥራት ያላቸውን የአልሙኒያም በሮች፣መስኮቶች፣ፕሮፋይሎች እያመረትን እናቀርባለን። በተጨማሪም ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የመግጠም አገልግሎት እንሰጣለን
ኤስ.ቲ.ኤች.ኤል.ኤም ኮንስትራክሽን
የሰ/ሸዋ ዞን የቆዳ ስፋቱ 17,347.19 ስኬየር ኪ/ሜትር ሲሆን ከፍተኛ የሰብል፣ የእንስሳትና የደን ሀብት ክምችት /potential/ አለው:: በተለይም በሰብል ልማት በብዕር፣በጥራጥሬና ቅባት እህል በስፋት የሚመረት ሲሆን በ CSA መረጃ መሠረት በ 2ዐዐ5/2006 ምርት ዘመን 10,872,100 ኩ/ል፣በ2ዐዐ6/2007 11,514,177 ኩ/ል ተመርቷል፣ በእንስሳት ዘርፍም በዳልጋ ከብት፣ በበግና ፍየል ዞኑ ትልቅ አቅም ያለው ሲሆን በተለይም ዞኑ እውቅና ያገኘበት የመንዝ በግ ዝርያ በስፋት በማርባትና በማድለብ ለዞኑ ኢኮኖሚ ትልቅ አስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል፡፡ እንዲሁም በወተትና በሌሎች የእንስሳት ተዋጽኦ ሰፊ ድርሻ ያለው ሲሆን በማድለብ ረገድ የጅሩ ሰንጋ ዞኑ እውቅና ካገኝበት ተግባር አንዱ ነው፡፡ በደን ልማት ዞኑ ሰፊ ርብርብ ያደረገበት ሲሆን 6,604 ሄ/ር ስፋት ያለው የወፍ ዋሻ ደን፣የመንዝ ጓሳና በውስጡ የያዛቸው የቀይ ቀበሮና ጭላዳ ዝንጀሮ የዱር እንስሳት ባለቤት ነው፡፡ በተለይም በተለያዩ ጊዜ በተካሄዱ የተቀናጀ የደን ልማት ሥራና የማገዶ ተክል ፕሮጀክት በተሰሩ የተለያዩ የደን ማስፋት ሥራዎች ለዞኑ ትልቅ የደን ኢኮኖሚ ገቢ እንዲያበረክቱና ከደን ውጤቶች ጋር በተያያዘ የተለያዩ ፋብሪካዎች እንዲከፈቱ ለዞኑ እድል ሰጥቷል፡፡
ኤስ7 አርኪቴክትስ ኃ/የተ/የግ/ማ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች ማማከርና ኢንጅነሪን ስሪ እንሰሪለን::
ሳ. ፉ የንግድ ኃ.የተ.የግ.ማ
ምድብ4 ህንጻ ተቋራጭ