እስኩል ኦፍ ቱሞሮ ኃ.የተ.የግ.ማ (ጉለሌ ቅርንጫፍ)
P.O. Box 29605ስኩል ኦፍ ቱሞሮው እ.ኤ.አ በመስከረም ወር 1993 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን እድሜያቸው ከ2 እስከ 18 ዓመት የሚሆኑ ሴቶችና ወንዶች ልጆችን የሙዋለ ሕፃናት፣የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቶችን ይሰጣል:: በአሁኑ ሰዐት በትምሕርት ቤቱ ውስጥ ከ1500 በላይ ተማሪዎችና 250 የሚሆኑ መምሕራን ይገኛሉ:: ትምህርት ቤቱ የእንግሊዘኛና የአማርኛ ቋንቋን ለማስተማሪያነት የሚጠቀም ሲሆን ልጆቹም ከሙዋለ ህፃናት ጀምሮ እንግሊዘኛ ቋንቋን አቀላጥፈው እንዲናገሩ ይማራሉ::