Search results for - addis ababa
-
-
SORGA AGRO INDUSTRIAL COMPLEX PLC
ሶርጋ አግሮ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ ኃላ.የተ.የግ.ማ.
-
ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደር ኢትዮጲያ
ኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደር በመቶ የሚቆጠሩ ህጻናትን በመርዳት ላይ የሚገኝ ድርጅት ሲሆን በአሁኒ ሰአት በጅማ፣በአዲስ አበባ፣ በ ሃረር፣በ ሃዋሳ፣ በጎዴ፣ በባህር ዳር እንዲሁም በኢትዮ ኤርትራ ወደብ ላይ እየሰራ ይገኛል
-
-
-
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት የጋሞ ጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት
P.O.Box 01 Arbaminch, Ethiopiaጋሞ ጎፋ ዞን በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ መንግሥት ከሚገኙ 14 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ በኦሞና በስምጥ ሸለቆ መካከል ተራራማ የሆነና በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከፍታ ቦታዎች ውስጥ የሚመደብ (the Gamo Gofa high lands) ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከፍታ ቦታዎች ይጠቃለላል።
-
የደቡብ ክልል ገበሬዎች ህብረት ስራ ፌዴሬሽን
P.O.Box 42827ገበሬው ላመላክ ያመረተውን ምርት በተሻለ ዋጋ እንዲሸጥ ማስቻል
-
-
ሳውዘርን አዲስ ሆቴል
የደቡብ አዲስ ሆቴል 100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ Erango Teraso የተባለ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለሃብቱ የተገነባው ነበር. ሆቴል ሁለት ስብስብ መኝታ እና ሁለት ምግብ ቤቶች ጨምሮ 40 መኝታ ለማስተናገድ ይህም 4-ፎቅ ሕንፃ ነው. ይህ Erango መሠረት, በሚቀጥለው ዓመት ውስጥ አንድ ጂም, የመዋኛ ገንዳ እና የስብሰባ ተቋም ለማካተት የማስፋፊያ እቅድ አለው. 60 ሠራተኞችን በትር ያለው ሆቴል ደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል.
-
ሶቨኒርስ & ጊፍት አርቲክልስ
የተለያዩ አይነት የስጦታ እቃዎችና የባህል አልባሳት እናቀርባለን።