SPIRULINA AGRO-INDUSTRY S.CO.
ስፓይሩሊና አግሮ-ኢንዱስትሪ አ.ማ
ስፓይሩሊና አግሮ-ኢንዱስትሪ አ.ማ
የተለያዩ አይነት መድሃኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን,በሃኪም የሚታዘዙ የቆዳ መድሃኒቶችን እናዘጋጃለን መድሃኒትን በተመለከተ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን
ስፕሪንግ መድኃኒት ቤት ኃላ.የተ.የግ.ማ
ሰሪ ሳይ ሆቴል የምንሰጠው አገልግሎት ምግብና መጠጥ፣ እስፓርት መስሪያ፣ መዋኛ፣ ፀጉር ቤት፣ መሰብሰቢያ አዳሪሽ እና ሌሎችንም አገልግሎት እንሰጣለን::
ቅዱስ ገብሬል ሆስፒታል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፓዮኒር የግል ሆስፒታል ሲሆን ሳምንቱን ሙሉ ከመስራታችን በተጨማሪ የ24 ሰአት አገልግሎት እንሰጣለን::
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለ2009 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ተቀብሎ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የመግቢያ መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡
ቅዱስ ጴጥሮስ ቲቢ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በኢትዮጵያ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ስር ከሚንቀሳቀሱ የመንግስት ሆስፒታሎች ውስጥ አንዱ ሲሆን በአፍሪካ ውስጥ በቲቢ ላይ ከሚሰሩ ሆስፒታሎች ውስጥ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ይሰለፋል:: ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ ስፔሻላይዝድ ቲቢ ህክምና፣ የውስጥ ደዌ ህክምና፣የፅንስ ክትትልና በቀዶ ጥገና ማዋለድ፣የቶክሲኮሎጂ ሕክምናን እና ሌሎችም ይጠቀሳሉ::
ቅድስት ሥላሴ መ/መደብር
ቅዱስ ያሬድ አጠቃላይ ሆስፒታል በአዲስ አበባ የሚገኝ የጤና ተቋም ሲሆን ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የጤና እንክብካቤ አገልግሎት ይሰጣል