SUM SECURITY & MAN POWER P.L.C
ሳም የጥብቅና የሰው ሀይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ሳም የጥብቅና የሰው ሀይል አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ከምንሰጣቸው አገልግሎት መካከል የጉዞ ማማከር፣ የበረራ ቲኬት፣የመኪና ኪራይ፣ ቪዛ ማስጨረስ እንዲሁም ሆቴል ማስያዝ ዋነኞቹ ናቸው።
ሰሚት ኢንጂኔርድ ፕላስቲክ ኃ.የተ.የግ.ማ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል ሲሆን በዋና ስራ አስፈጻሚ አመራር ሥርም ሆኗል:: የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሰሚት ኢንጂኔርድ ፕላስቲክ በማኑፋክቸሪንግ እና የፕላስቲክ ማሸጊያዎች ምርቶች ሽያጭ ላይ የተሰማራ ሲሆን ከመጋቢት 2006 ስራ ጀምሮዋል::
ሰሚት ፓርትነርስ ኃ.የተ.የግ.ማ የሜድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል ድርጅት ሲሆን በሲኢኦ ስር ይተዳደራል:: ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥም በፕላንት፣የማሽነሪ መሣሪያዎች እና የተቋም ሊዝ እናም ኪራይ በተጨማሪም ብቁ የሆነ እና የተማረ የሰው ሃይል ያቀርባል::
የተለያዩ ምግቦች፣ለስላሳ፣ጣፋጭ፣ስጋ ና ሞርቶዴላ፣መጥረጊያዎች፣ወበትመጠበቂያ፣ እናም የተለያዩ የቤትዕቃዎች ያከፋፍላል ይሸጣል::
ሰን ፍላወር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ
ሰን ኦኘቲካል ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ.ማ
ሰን ፋርማ ኃ.የተ.የግ.ማ