THE FDRE MINISTRY OF JUSTICE DOCUMENTS AUTHENTICATION AND REGISTRATION OFFICE
በኢፌድሪ የፍትህ ሚኒስቴር የሰነዶች ማርጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት
በኢፌድሪ የፍትህ ሚኒስቴር የሰነዶች ማርጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) አጠቃላይ የሃገሪቱን የምግብ ክምችት ከ3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን በላይ ለማድረስ እየሰራሁ ነው አለ የስትራቴጂክ መጠባበቂያ ምግብ ክምችት ኤጀንሲ።
ተልዕኮ ጉባዔው የሚቀርቡለትን የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄዎች ለማጣራት የዳበረ ጥናትና ምርምር የማድረግ፣ ውሳኔ የመስጠት እና የውሳኔ ሃሳብ የማቅረብ እንዲሁም የኅብረተሰቡን የሕገመንግሥት ግንዛቤ ለማዳበር የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን ርዕይ በ2013 ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮችን የማጣራት አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ ማየት ዓላማ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ እያከናወነ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮችን የማጣራት አገልግሎት በማሻሻል ተደራሽና የተቀላጠፈ ማድረግና የኅብረተሰቡን ንቃተ ሕገ መንግሥት ለማዳበር የሚያስችሉ ተግባራትን ማከናወን፣ እንዲሁም የዜጎች ሕገ መንግሥታዊ መብት እንዲከበርና የሕገ መንግሥት የበላይነት እንዲሰፍን በማድረግ ሀገራችን በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ የምታደርገውን ጉዞ መደገፍና ዕውን ማድረግ ነው።
ዘ.ፎረም ፎር ዘ ስቱዲ ኦፍ ፎሪን ፓሊስ
ጋላሪ ፕሌስ ኃ.የተ.የግ.ማ (ማኩሽ አርት ጋለሪ)
አርሜኒያ ት/ቤት ኬቮርኮፍ
የምንሰጠው አገልግሎት የሆቴል አገልግሎት ሲሆን በህንፃችን ላይ ጣፋጭ ምግቦች፣ ክላሲክ ባር፣ ምቹና ንፁህ መኝታ ክፍሎች እኛ ጋር ያገኛሉ::