የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ
P.O.Box 22736በኦሮሚያ ክልል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እውን ለማድረግ ይችል ዘንድ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ሥራዎችን በማጠናከር በመሬት ላይ የሚካሄደውን ማንኛውንም አይነት ልማት በመሬት አጠቃቀም ጥናት መሰረት በመመራት የመሬትን ሀብት አሁን ያለው ትውልድ በአግባቡ ተንከባክቦ በመጠቀም ለመጭው ትውልድ እንዲያስተላልፍ ማድረግ፡፡