ትሮፒካል የመኪና ኪራይ እና የዲኮር ሥራ
ድርጅታችን የሚሰጠው አገልግሎት የተለያዩ አይነቶች ለሰርግ የመኪና ኪራይ ሊሞዚን እንዲሁም መርሴዲስ::
ድርጅታችን የሚሰጠው አገልግሎት የተለያዩ አይነቶች ለሰርግ የመኪና ኪራይ ሊሞዚን እንዲሁም መርሴዲስ::
ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜዲሲን
ትሮፒካል ኢንጂነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
የተለያዩ አይነት መድሃኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን,በሃኪም የሚታዘዙ የቆዳ መድሃኒቶችን እናዘጋጃለን መድሃኒትን በተመለከተ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን
ትራሽ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
ትረስት ኮምፒውተርና የትርጉም ጽ/ቤት
ትረስት ፕሮቴክሽን እና ፐርሶኔል. ኃላፊነቱ የተወሰነ Co.የሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል, ውል መሠረት ላይ ጥበቃ እና ሌሎች ባለሙያ እንዲሁም ሰራተኞች አገልግሎት በመስጠት ላይ የተሰማራ ነው. በተጨማሪም ፍላጎት ድርጅቶች የጉምሩክ ምንጣሮ እና ማስተላለፊያ አገልግሎቶችን ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን, እንዲሁም የደህንነት እና ዘመናዊ ማንቂያ አገልግሎቶች ተርጉሞታል. ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ ኩባንያዎች ውስጥ ጥበቃ ባለሙያዎች አገልግሎቶችን ዘመናዊ, እና ስራ አጥ ዜጎች የስራ ዕድል መስጠት ዓላማ ጋር ያለውን አገልግሎት እንቅስቃሴ ጀመረ.
ትረስት ትሬዲንግ ኤንድ ኮንሰልቲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማ
የበጎ አድራጎት ማህበር አላማዎች የሚከተሉት ናቸው ሀ) በማሕበረሰቡ ዘንድ የሚታየውን ዝቅተኛ ግምት የመስጠት አዝማሚየ የተለያዩ ስልጠናዎችንና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በማዘጋጀት የህብረተሰቡን ግንዛቤ መለወጥ፣ ለ) በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚታየውን አስከፊ የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ ለማስወገድ ለብዝበዛ የተጋለጡ ሕፃናትን መልሶ ማቋቋምና ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህፃናት አስፈላጊው ነገር ተሟልቶላቸው ትምህርት ገበታ ላይ እንዲገኙ ማድረግ፣ ሐ) እጅግ በጣም ችግረኛ ከሆኑና ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት መላክ የማይችሉ ወላጆች በተለየ መልኩ በመረዳት ልጆቻቸው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ማድረግ፣ መ) በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ወዳለው ህብረተስብ ትምህርትን ላማድረስ በሚደረገው ጥረት ህብረተሰቡን በማሳተፍ ከሌሎች ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመሆን ትምህርት ቤቶችን ማሰራት በአሁኑ ሰዓት ያሉትን ትምህርት ቤቶች የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጡ የተለያዩ የቁሳቁስና እና የገንዘብ ድጋፍ መስጠት፣ ሠ) የሴቶችን የትምህርት ተሳተፎ ለማዳበር ለሴቶች ለየት ያሉ ድጋፎችን መስጠትና ማበረታታት፣ ረ) በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን እና ልጆቻቸውን ለዚ ድረጃ ደረጃላብኩ ወላጆችን በማበረታታትና በመሸለም ለሌላው የህብረተሰብ አካል አርያነታቸውን ጎልቶ እንዲወጣ ማድረግ፣ ሸ) በአገራዊ የትምህርት ጉዳዮች ላይ በንቃት መሳተፍ ለትምህርት ጥራትና መስፋፋት የብኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ፣ ቀ) በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የራሱ መለያ የሆኑትን እሴቶችን በተለያየ መልኩ ማስተዋወቅና በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ ማድረግ፣ በ) ለአካባቢ ጥበቃ እና ልማት ትኩረት ሰጥቶ መስራት፣ ተ) በማህበረሰቡ የሚታየውን ከገጠር ወደ ከተማ ፍልሰት ለመቀነስ በገጠር ልማት ማልማት ግብርና፣ ንፁህ ውሃ ዝርጋታ እና ጤና ላይ ከልማት አጋሮቻችን ጋር መረባረብ፣ ቸ) ጧሪ ያጡ የማኀበረሰቡ አረጋዊያንን የመደገፍና የማቋቋም ሥራ ትኩረት ሰጥቶ መስራት፣ ኀ) በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ዙሪያ ለማኀበረሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጭያ ስራ መስራትና ከአስከፊ ደረጃ ላይ የሚገኙትን መደገፍ፣ ነ) ማኀበረሰቡ ስለቤተሰብ ምጣኔ ጥቅምና ጉዳቱን ጠንቅቆ እንዲያውቅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ መስራት እና የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት መስጠት፡፡ ከ) በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናትን በሚያስፈልጋቸው ነገር ሁሉ ማገዝ፡