TSEGEREDA STATIONERY
ጽጌረዳ የጽ/መሳሪያ
ጽጌረዳ የጽ/መሳሪያ
በማስመጣት እና በመላክ ንግድ ላይ የተሰማራን ሲሆን ለደንበኛ ደስታ ቅድሚያ እንሰጣለን
ፀጋዬና ቤተሰብ ኃ.የተ.የግል .ማ
ጸሀይና መኮንን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ፀሀይ ኢንሹሪንስ አ.ማ. በሃገራችን ካሉት የግል ኢንሹራንሶች መካከል አንዱ ሲሆን እ.ኤ.አ ማርች 2010 ላይ ተቋቋመ። ዋናው መስርያቤር መርካቶ ሱማሌ ተራ ሁሉአለም ቢዝነስ ሴንተር 6ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ከምንሰጠው ኢንሹራንስ መካከል። የተለየዩ ህይወት ነክ ያልሆኑ የመድህን ሽፉን አገልግሎት እንሰጣለን::
ፀሜክስ ግሎባል የእርስዎን ፍላጎት ለማሟላት በታማኝነትና አጥጋቢ መስተንግድዎ የሚሻ ድርጅት ሲሆን የተለያዩ ምርቶችን ከውጭ በማስገባት በአገር ውስጥ ያከፋፍላል::
ፅላል አጠቃላይ ንግድ ስራዎች ኃ.የተ.የግ.ማ
ድርጅታችን የተለያዩ ለማሸግ፣ለዘንቢል እና ለቆሻሻ ማጠረቀሚያ የሚሆኑ የፕላስቲክ ከረጢቶችን ያቀርባል::
ጽዮን ሀ/ስላሴ አጠቃላይ አስመጭ