UNITED NATION POPULATION FUND - COUNTRY TECHNICAL SERVICES TEAM (UNPF- CST)
ዩናይትድ ኔሽን ፖፑሌሽን ፈንድ - ካንትሪ ቴክኒካል ሰርቪስስ ቲም
ዩናይትድ ኔሽን ፖፑሌሽን ፈንድ - ካንትሪ ቴክኒካል ሰርቪስስ ቲም
የተባበሩት አታሚዎች ኃ.የተ.የግ.ማ
ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ዩናይትድ ተባረክና ቤተሰቡ ኃ/የተ/የግ/ማ
ዩኒቲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
የተለያዩ የፕላስቲክ ምርቶችን አምርተን በተጨማሪም የተለያዩ ጎማዎችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት ለገበያ እናቀርባለን::
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ 1991 እንግሊዝኛ, ፈረንሳይኛ, ጣሊያንኛ እና በአረብኛ ቋንቋ በማስተማር የመጀመሪያው በግል ባለቤትነት የሚተዳደር ትምህርት ተቋም ሆነ::ከዛም በአካውንቲንግ፣ማርኬቲንግ፣ቢዝነስ እና በፐርሶኔል አስተዳደር እንዲሁም በሴክሬታሪ ሳይንስ ዲፕሎማ ከጀመረ በኋላ በ 1999 በአገሪቱ ውስጥ የመጀመሪያው የግል ኮሌጅ ሆነ:: በአሁኑ ጊዜ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ አባል ሲሆን የተለያዩ የዲግሪና የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ከመስጠቱ በተጨማሪ በአገሪቱ ትልቁ የግል ዩንቨርስቲ ነው:: በመዲናዋ አዲስ አበባም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመቀጠል ትልቁ የከፍተኝ የትምህርት ተቋም ነው::
ዩኒቨርሳል አድቫንስድ ዲኘሎማ ማሰልጠኛ ት/ቤት
ዪንቨርሳል ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ