WABE ENTERPRISE PRIVATE LTD.CO.
ዋብ ኢንተርኘራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማ
ዋብ ኢንተርኘራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማ
የተለያዩ ጥራት ያላቸው እና ዘመናዊ የሆኑ የሴቶች አልባሳት እና ጫማዎች እናቀርባለን። ታላቅ የሆነ የ50% ቅናሽም አዘጋጅተናል
ዋግቴክ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማ
ዋካኔ የምግብ ኮምፕሌክሰ
ዋልያ ብረታ ብረት ኢንዲስትሪ የተለያዩ ጥሪት ያላቸውን ብረቶችን እናመርታለን::
ዎክ ኢን ኢትዮጲያ የጉዞ ወኪል እና የመኪና ኪራይ መሰረቱን አዲስ አበባ ላይ ያረገ ለጎብኝዎች ድንቅ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በተቀናጀው የሰው ሃይላችን የቡድን ጉዞ እናዘጋጃለን እንዲሁም የመኪና ማከራየት አገልግሎት እንሰጣለን
ዋልታ የእናቶች እና ህጻናት ጤና በጎ አድራጎት ድርጅት ትርፍ አልባ መንግስታዊ ያልሆነ በበጎ ፈቃደኛ በሆኑ የህክምና ባለሙያዎች የተቋቋመ ሲሆን። የድርጅቱ መስራቾች በጤናዘርፍ ከ12 ዓመታት በላይ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ሲሰሩ ቆ ይተዋል