አልኑር አስመጪና ላኪ ኢንዱስትሪያል ግሩፕ ኃ.የተ.የግ.ማ
አልኑር አስመጪና ላኪ ኢንዱስትሪያል ግሩፕ ኃ.የተ.የግ.ማ ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉት በግለሰብ ከሚተዳደሩ ንግድ ድርጅቶች አንዱ ሲሆን ከተመሰረተ 15 ዓመት ሆኖታል በ ኢንደስትሪ ዕቃዎች ማስመጣት እና መላክ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል
አልኑር አስመጪና ላኪ ኢንዱስትሪያል ግሩፕ ኃ.የተ.የግ.ማ ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉት በግለሰብ ከሚተዳደሩ ንግድ ድርጅቶች አንዱ ሲሆን ከተመሰረተ 15 ዓመት ሆኖታል በ ኢንደስትሪ ዕቃዎች ማስመጣት እና መላክ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል
ምግብ ማሟያ እና የተፈጥሮ ኮስሞቲክስ ለደንበኞቻችን እናቀርባለን::
የተለያዩ ጥራት ያላቸውን የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ማቀዝቀዣዎች, ቴሌቭዥኖች እንዲሁም ማጠቢያ ማሽኖችን እያስመጣን በተመጣጣኝ ዋጋ እናከፋፍላለን
የአልፋ የትምህርትና ስልጠና አክሲዮን ማኅበር ራዕይ ለማህበረሰቡ እድሳት እና ለውጥ እውቀት ተኮር ትምህርት በመስጠት የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ ነው