YIRGA TRADING PLC
ይርጋ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
ይርጋ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
ይዘንብ ትሬዲንግ ዋቴክ ኃ.የተ.የግ.ማ
ዋይኤል ኃ.የተ.የግ.ማ
የአየር ትኬት ቦታ ማስያሽ ትኬቶችን በቅናሽ ዋጋ ለሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ በረሪዎች መሸጥ::
ዬቤክ ኤሌክትሪካል ኢንተርፕራይዝበአዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል. ኩባንያ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የንግድ እንቅስቃሴዎች ውስጥ እየሰራ ነው.
በዮድ አቢሲንያ ሬስቶራንት ትክክለኛ የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ በምግቦቻችንና በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ዳንሶችና ዘፈኖች ያገኙዋቸዋል፡፡ ምግባችን በቡፌ መልክ የሚቀርብ ሲሆን የተለያዩ አገራዊ የባህል የምግብ አይነቶችን በተለይም የተለያዩ የወጥ ምግቦችን ይዞ እርሶ ትክክለኛውን የኢትዮጵያን ባህላዊ ልምድ አይተው እንዲደሰቱ እንጥራለን፡፡
ድርጅታችን ፕሮቬሽናል ዲዛይን፣ ፓስትካርድ፣ እስቲከር፣ ቢዝነስ ካርድ፣ ባነር ሌሎችንም እንሰሪለን::
ዮኤል የጉዞ ወኪልና አስጎብኚ ድርጅት ነው::