AL-SABRI INT'L PLC
አል ሳቢሪ ኢንተርናሽናል ኃ.ላ.የተ.የግ.ማ
አል ሳቢሪ ኢንተርናሽናል ኃ.ላ.የተ.የግ.ማ
አል ሻባ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ጥራት ያላቸውን እቃዎች በማስመጣት ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ያከፋፍላል። ለደንበኞቻችን እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን።
የተለያዩ የግብርና መሳርያዎችን እያስመጣን ለግል ገበሬዎች፣ ለግብርና ማህበራት፣ ለኢንቨስተሮች፣ ለመንግስታዊ ተቋማት፣ ለመንገድ ግንባታ ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች እንሸጣለን
የተለያዩ ጥራት ያላቸውን እቃዎች እንደ ሳሙና፣ባትሪድንጋይ፣ ምግብ ነክ ነገሮች፣ሩዝ የመሳሰሉትን እያስመጣን በተመጣጣኝ ዋጋ እናከፋፍላለን