Search results for - addis ababa
-
-
ASBEM PLC
አስበም ኃ.የተ.የግ.ማ.
-
አስበም ኢንዱሰትሪያል ኃ.የተ.የግ.ማ
ድርጅታችን በ2006 ዓ.ም በወጣት ስራ ፈጣሪ ቤተሰብ አባላት የተመሰረተ የቤተሰብ ቢዝነስ ነው:: በቴክስታይሉ ኢንዱስትሪ ላይ ቅድሚያ በመሆን ያሉትን እጥረቶችና ቀዳዳዎች ለመድፈን የሚሰራ ድርጅት ነው::
-
-
አስኮም ማይኒንግ ኢትዮጵያ
አስኮም ማይኒንግ ኢትዮጵያ አለምአቀፍ የማእድን አፈላላጊ ድርጅት ሲሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮጲያ ውስጥ ከማዕድን ሚኒስተር ባገኘው ፈቃድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አሶሳ፣ ሸርኮሌ ወረዳ፣ ሹንኩ እንዲሁም ናዛሊ በተባሉ ቦታዎች ማእድን እያፈላለገ ይገኛል
-
-
ASEFA G/SELASSIE GENERAL CONTRACTOR
አሰፋ ገ/ስላሴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ
-
ASEYOHERA INTERNATIONAL TRADING PLC
አሰዮሄራ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
-
ASFA PLC
አሰፋ ኃ.የተ.የግ.ማ
-